ሁዋን ማታ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን አስቧል

የስፔኑ ኢንተርናሽናልና የማንቸስተር ዩናይትዱ ጨዋታ አቀጣጣይ ሁዋን ማታ በኢትዮጵያ ሴቭ ዘ ችልድረንን ለመደገፍና የእርዳታ እጁን በርሃቡ ምክንያት ለተጎዱ ህጻናት ለመዘርጋት የሚያጠልቀው የማሊያ ቁጥር ያረፈባቸውን አዳዲስ ቲ ሸርቶችን ለሽያጭ ማቅረቡን በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል፡፡
በተለያዩ የሰብአዊነት ተግባራት በመሳተፍ ስመ ጥር የሆነው የኳስ ጥበበኛው በቅርቡ ማንቸስተር ውስጥ ወደሚገኝ የአበሻ ሬስቶራንት ጎራ በማለት ቡናችንን ማጣጣሙን የሚያሳይ ፎቶግራፍ በሶሻል ሚዲዎች በስፋት ተሰራጭቶ መታየቱ አይዘነጋም፡፡

mata mata2 united

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.