ህዝባዊ ቁጣ በዳንሻ – አምዶም ገብረስላሴ

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ዳንሻ ከተማ ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ ።

ትናንት እሁድ 11 / 07 / 08 ዓ/ም በዳንሻ ከተማ ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ።
የህዝባዊ ቁጣው ምክንያት ተብሎ የተገለፀው በወልቃይ ኣስመላሽ ኮምቴ ኣባልና ወደ ኣዲስ ኣበባ ሂደው ለፈዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄ ካቀረቡ የኮሚቴው ኣባላት ኣንዱ የሆነው ሊላይ ብርሃነ በ09 /07 / 08 በልዩ ሃይል ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ የደረሰበት ባለ መታወቁ የተነሳ ነው።

የደረሰበት ኣሳውቁን የሚልጥያቄ ለልዩ ሃይል ጥያቄ ያቀረቡ ወጣቶች ምላሽ ባለ ማግኘታቸው ከኣምስት ሰዓት ጀምሮ ሑመራ ጎንደር ዘግተው ውለዋል።
ወጣቶቹ ለመበተን ማታ ኣከባቢ የትግራይ ልዩ ሃይል ጥይት ሲተኩሱ ኣምሽተዋል።
በተኩሱ የደረሰው ጉዳት እስካሁን ኣልታወቀውም።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so.

1913899_980503135367954_523017027951851922_n 5901_980503108701290_7758757877225586348_n (1) 5901_980503108701290_7758757877225586348_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.