ኢሳት ልዩ ዜና – በዳንሻ የህዝብ ንቅናቄ ሁለተኛ ቀኑ ላይ ነው። የሌሎች አከባቢ ነዋሪዎችም እየተሳተፉ ነው


-በኮንሱ ነዋሪው መሰደድ ጀመረ። የተላላፊ በሽታ ተከስቷል። በአንድ ትምህርት ቤት ከ170 ሰዎች በላይ ታስረው እየተደበደቡ ነው።
Esat Special

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.