የጋዜጠኛና ዯራሲ ሙለጌታ ለሌ መታሰቢያ ዝግጅት (April 9, 2016)

አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ሃያሲ፣ ዯራሲና የፖሇቲካ ተንታኝ ሙለጌታ ለሌ በብዕሩ ሀገራዊ ፍቅርን፣ አንድነትን ነፃነትን፣ ያንጸባረቀ፤ በአንዯበቱ ስሇ ኢትዮጵያ የመሰከረ፤ እስከ መጨረሻ እስትንፋሱ ድረስ ኢትዮጵያን ያገሇገሇ፤ ኢትዮጵያን ተቀምቶም በስዯት የቀረ ሀገራዊ ሀብት ነበረ::

ታላቁ ብዕረኛ ሙለጌታ ለሌ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ በመነን፣ በጦቢያ እና በልሳነ ሕዝብ መፅሔቶች አገልግሏል:: እንዲሁም በኢትዩጵያ ቴሌቪዥን ኔትወርክ (ኢቴን) እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) አገልግሏል። በዚህም ስሇ ሰው ልጅ መብት፣ ፍትሃዊነት፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መስፈን ብሎም መከበር ያሇመታከት ሲያስተምር ኖሯል። ስሇ ነጻነት የሚሰብከው ያ አንዯበት ዛሬ ባይኖርም፣ እውነትና እውቀትን የሚ዗ራው ብዕር ዛሬ ቢቋረጥም፣ ሥራው ግን ህያው ሆኖ ከመቃብር በላይ ሲታወስ ይኖራል

ጋዜጠኛና ዯራሲ ሙለጌታ ለሌ በሕይወት ዗መኑ ሇሀገርና ሇሕዝብ ላበረከተው አስተዋጽዖ ሇማመስገን እና ሕያው ሥራዎቹንም ሇመ዗ከር ታላቅ ሕዝባዊ የመታሰቢያ ፕሮግራም ተ዗ጋጅቷል። እርስዎም በዚያ ታላቅ ዝግጅት ላይ እንዲገኙልን በአክብሮት ጋብ዗ንዎታል።

የጋዜጠኛና ዯራሲ ሙለጌታ ለሌ መታሰቢያ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት ቀን:- ሚያዝያ 1 ቀን 2008 ዓ/ም (April 9, 2016)

ሰዓት 2:30PM – 6:00 PM

ቦታ:- Marriot Hotel (Crystal Gateway) 1700 Jeferson Davis Hwy Arlington, VA

ከሙለጌታ ለሌ የመታሰቢያ ዝግጅት ኮሚቴ

lulie 55

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.