ሰበር ዜና – በሰሜን ጎንደር ትክል ድንጋይ በአምቡላንስ ላይ የፈንጂ ጥቃት ተሰነዘረ

በሰሜን ጎንደር ትክል ድንጋይ በአምቡላንስ ላይ የፈንጂ ጥቃት ተሰነዘረ። ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። አደጋውን ያደረሰው አካል አልታወቀም። እዚያው ትክል ድንጋይ በትግራይ ልዩ ሃይል ሁለት ተማሪዎች መገደላቸውም እየተነገረ ነው።

Esat - Satenaw

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.