በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የፓርቲ አመራሮች ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

“በሽብር” ተጠርጥረው በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ እንዲሁም አቶ የሺዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ም/አፈ ጉባኤ ነገ በአራዳ ምድብ ችሎት ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ይቀርባሉ፡፡ ስለሆነም ነገ በፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ በመገኘት ለታሳሪዎቹ ያለንን አጋርነትና አክብሮት እንግለጽ፡፡

Habtamu