ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል

ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል::
ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል::

ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ እገኛለሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ የሚወጣበትን ቀን አሳውቃቹጏለው ፥ እኔ እንደ ወደድኩት እናንተም እንደምትወዱት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

Teddy

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.