ተንኳኩት የማይሠማ መዝግያ!! (አሥገደ ገብረሥላሤ-መቀሌ)

አባይ ወልዱ በለፈው ጉባአያቸው የገባው ቃለማሀላ ክዷል! ፈትህ ለማግኚት ያልታደለ ህዝብ::
ባይ ወል ወልዱ ባለፈው የህወሓት ጉባኤ የገባው ቃል በጉባኤ ለመመረጡ አሥግቶት ሥለነበር ለጉባኤተኛው

Abaya welduያቀረበው አጽንኦት እኔ መለሥ የተወልኝ አላማ ለመሣካት እባካችሁ ለዛሬ ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ እድል ሥጡኝና ሙሮጡኝ ብሎ ለጉባኤተኛው ለምኖ ነበር::
2ኛ ቆዬት ብሎም ኢህአደግ በሀገራችን ያለው የሙሡና ቡልሽውነትና የክራይ ሠብሣቢነት ማሥወገድ : የመልካም አሥተዳደር እጦት እናሥወግዳለን የሚል ድንፋታ መነሻ በማድረግ አባይ ወልዱም የገዥ ፓርቲው አዋጅ ኮፒ በማድረግ በትግራይ ክልልም ሙሡናና ክራይ ሠብሣቢነት ከክልል እሥከ ቀበሌ ከሥሩ እነቅላለሁ: መልካም አሥተዳር ፍትህ የህግ የበላይነቴ እንዲከበሩ አደርጋለሁ: ሠብአዊና ዲሞክራሢያዊ መብቶች እነዲከበር አ ደርጋለሁ ብሎ በህዝብ ፊት እየማለ ከርመዋል:: ውጤቱ እነመልከት::
ፈቱኑኝ ሁሉም አይነት የህዝብ ፍላጎት አሟላለሁ ብሎ እሥከ አሁን ለጉባኤውና ለህዝብ የገባው ቃል 1% እንኳን አለፈጸመም:: ለዚሁ ሀቅ ለመረጋገጫ ያህል በትግራይ ድሮም በቀበሌ በወረዳ በዞን ፍት ያጣ ህዝብ በአባይ ወልዱ ቢሮ ሠላማዊ ሠልፍ ይመሥል ወደ ቢሮው እነዳይገቡ በፖለሥ ይባረራሉ : ወደ ቢሮው አጋጣሚ እድል አግኝተው የገቡም በአጃቢና በፖሊሥ እንዲሁም በጸሀፍው ይባረራሉ :: የሡ አማካሪዎች ተሸመና ዓንደማርያም የሚባሉም ከፋኝ ብሎ ህዝብ ሢሄድባቸው በወታደራዊ ቁጣ ያበሩሯቸው : እምቢ ሢሉም በፓሊሥ ተገፍተው ከግቢው ወጭ እንዲባረሩ ይደረግ ነበር::
የአሁኑ ይባሥ የህዝብ ቡሦት ካለፈው ጊዜ የመረረ ሆነዋል አባይ ወልዱና ጓዶቹ የሆነ ባለጉዳይ አያሥገቡም:: የሚያሥተናጉዱዋቸው ቢኖሩ ኪሣቸው የመሉ ሸሪከቻቸው ነጋዴዎችና ወደ አይናቸው የሚገቡ ሤቶች ናቸው:: የመልካም አሥተዳደር የፍትህ ጉዳይ እጦትም ከቀበሌ እሥከ አባይወልዱ ድረሥ ሠሚጀሮ የለም:: አገልግሎት ሠጭ መሥራቤቶች ሠራተኛው ተለግማል::በሁሉም መሥሪያ በቶች በየደረጃው ያሉ አካላት ችግራቸው ተረድተው አገልግሎት ሥለማይሠጡዋቸው አርሦ አደሮች ከምሬታቸው በተጨማሪ አቤቱታና ቡሦታቸው ለመግለጽ ወደ ትላልቅ የክልል ከተሞችና አዲሥ አበባ ሄደው የገንዘብ አቅም ሥለሌላቸው በብራንዳ በቤተክርሥትያን ይተኛሉ ወደ ልመናም ይሠማራሉ::
በየደረጃው ያሉ የሠብአዊ መብት ጥበቃ ኮምሽን ሠራተኞ : የእንባ ጠባቂ ተቋም ባለሥልጣናት የገዥ ፓርት ታማኝካድሬዎች በመሆናቸው በሥርአቱ ተሠቃዬን ብለው ብሦታቸው ለሚገልጹ ዜጎች በክፉ አይንና በጠላትነት ይመለከቱዋቸዋል::
ትነሽ ለማሥረጃነት ልጥቀሥላችሁ በትግራይ ክልል የእንባ ጠባቂ የክሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ምክትል ፕረዝዳንት የነበረ ጸረ ፍትህ መሆኑ መላው ህዝብ የሚያውቀው በጥሮታ የተገለለ የትግራይ ክልል እንባ ጠባቂ ዳሪክተር ሆኖ የተቃሙ ዋና ምርመራ ኤክሥፐርት ታጋይ ነው በእሥታፉ የሚገኙ አብዛኞቹ ከድሬዎችና አባላት ናቸው:: እነዚህ ደግሞ የሚቆረቆሩ የተባላሸው ፓርቲያቸው ለመጠገንና ገበናው የሚሸፍኑ ናቸው ሥለህዝብ ደንታ የላቸውም::
በተመሣሣይ የትግራይ የሠብአዊ መብት ጥበቃም ደሪክተራ ምክትሏ ምርመራ ሀላፊው የፋይናንሥ ሀላፊ እሥከመዋቅራቸው በሙሉ ካድሬዎች ናቸው:: እንዲሁም የፈደራል እንባ ተጠባቂ ተቋምና የሠብአዊ መብት ጥበቃ ኮምሽን የህወሓት የበአዴንና የኦሆድ ታጋዮችና የደቡብ ህዝቦች ጥቂት ሥቢል አባላት ናቸው::
የጸረ ሙሡና ኮምሽንም ከፈደራል እሥከ ክልል ያለው መዋቅር በታጋዮች ካድሬ ብቻነው የተዋቀረው::
እነግዲህ ፍትህና መልካም አሥተዳደር የሚያባላሽ: በሙሡና የበሠበሠ የህዝብ ገንዘብብና መሬት የወረረ : አገር የሚያጠፋ ያለው የሀወሓት ኢህአደግ መዋቅር እንዳለ ነው:: ታድያ እነዘህ ኮምሽኖች በሙሉ በሁሉ ወንጀል ተሣታፊ ናቸው:: ፖሊሥ ኮምሽነሮችም በሙሉ ካድሬዎች ናቸው:: ታድያ እንዴት ብለው ጨክነው ለደቀመዛሙርታ
ቸው እርምጃ ይወሥዳሉ ?? አይታሠብም:: በመሆኑ በኢትየጱያ ሀገራችን በተለይ በትግራይ ክልል ህወሓት አይጠራም :: እነዳውም ጠቅልሎ ወደ ወታደራዊ አንባገነናዊ ሥርአት እየሄደ ነው ያለው::
ያሙሡና አናጠፋለነ ሙሦኞች እንጠራርጋቸው አለን : ፍትህ ያጓደሉ እናሥወግዳለን ያሉንና እያሉን ያሉ ውሼትና የማይጨበጥ አቧራ ወይ ነፋሥ ነው:: ሙሡና ብሧል እንዳው ተሎ ተሎ ወረሩ የተባሉ ይመሥል በሙሉ ወደ ሙሥና ዘምተዋል:: ከሁሉ ወንጀል ውጭ የሆኑ ደግሞ የተጠሉና የሥራ ዋሥትና የሌላቸው ሆነዋል::
አባ ይ ወልዱና ጓዶቹ ሥራቸውና ተግባራቸው ከላይ እንደ ጠቀሥኩት ሆኖ የሚፈጽሙት ያሉ ገበና ግን በትግራይ ከአሥር በላይ የሚሆነ ኤፍኤም ሬድዮ የህወሓት ድወት ጣብያ ሬድዮ ፋና ተለብዥን በትግርኛ አማርኛ አድርገው በመሬት የለለ ውሼት በመሠራጨት ህዝብን አያደነቆሩት ይገኛሉ:: በተጨማሪም ህዝቡ በየጾቷውና እድሜ እየለዩ ማለት ሤቶች ወጣቶች ሙሁራን ነጋዴ በመሠብሠብ ይሠሩ እንዳሉ ይናገራሉ::
ሌላ ህዝቡን የሚያደናግሩበት ያሉ ሥልት ምንም እርምጃ ያልወሠዱ በተደረገው የመልካም አሥተዳደር ፍትህ ያጓደሉ: ሙሡናና ኪራይ ሠብሣቢ የሆኑ በተደረገው የማጥራት ዘመቻ ከቀበሌ ይህን ያህሉ : ከወረዳ አሥተዳሪዎች ከፍትህ አካላት ይህን ያህሉ ከሥልጣን ወርደዋል ማሥጠንቀቅያ ተሠጥተዋል እያሉ ይወሻሉ :: እሥከአሁን ግን የተቀጣ ሠው አላየንም:: እንዳውም እዛ ተቀጥተዋል ከሥልጣን ወርደዋል የተባሉ በሙሉ ቦታ እየቀየሩ የበለጠ ሥልጣን ይሠጡዋቸዋል:: በዚሁ መጥፎ ተግባራቸው ህዝብ በነአባይ ወልዱና ጓዶቹ በአጠቃላይ በህወሓት እምነት የሚባል የለውም ማሟጡጧል::
የአባይ ወሉና ጓዶቹ ዋና ችግራቸው የሚመሩት ህዝብ ፍላጎት ሥሜት እየደረሠበት ያለው ችግርና ሦቆቋ ሊያነቡትና ሊገነዙቡ አይችሉም ምክንያቱም አንደጠንቋይ ቢራየው ዘግተው ሥለሚውሉ : በአካባቢያቸው ምን እየተባለ ነው ብለው ለማወቅ ሥለማይፈልጉ ነው::
ይቀጥላል

ከአሥገደ ገብረሥላሤ መቀሌ ——–

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.