ሳውዲና ኢትዮጵያ የተፈራረሙት የኮንትራት ሠራተኞች ውል (DW)


0,,15894239_303,00ሳውዲ ዐረቢያ 45,000 ኢትዮጵያውያንን በኮንትራት ሠራተኝነት ወደ ሀገርዋ ለመቀበል ከኢትዮጵያ ጋ ባለፈው ወር አንድ ስምምነት መፈራረምዋ ይታወሳል።

የሁለቱ ሀገሮች የተፈራረሙትን ውል ዝርዝር ይዘት በተመለከተ የጄዳው ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ በዚያው ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ቆንስል ምክትል ኃላፊ ኑረዲን ሙስጠፋ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

[jwplayer mediaid=”15951″]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.