የሰብዓዊ መብቶች ጉባኢ በጋምቤላ ግጭት ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል

ሰ1ሰ2

(ሳተናው) መንግስት ለዜጎች ህይወት፣አካልና ንብረት ተገቢውን ጥበቃ ያድርግ በማለት የሰብዓዊ መብቶች ጉባኢ ባወጣው መግለጫ ለዜጎቹ ጥበቃ ማድረግ ያልቻለውን መንግስት ተችቷል፡፡

በውስጥ ሰላም ስትታመስ የቆየችው አዲሲቷ አገር ደቡብ ሱዳን የውስጥ ሰላሟ ደፍርሶ ወደ አገራችን ዘልቃ ወታደራዊ ጥቃት በማድረስ ዜጎቻችንን መግደሏና አፍና መውሰዷ ትልቅ ድፍረት መሆኑን ጉባኤው አስታውቋል፡፡

መንግስት ታፍነው የተወሰዱ ህጻናትን ለማስመለስ የተቻለውን ሁሉ እንዲያደርግ የጠየቀው ጉባኤው ጉዳት ለደረሰባቸው ሁሉ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መግለጫው ን ቋጭቷል፡፡መግለጫውን ያንብቡ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.