የባህርዳር ከተማ ወጣቶች እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አንደነታቸውን ገለፁ

13238888_220794748306839_6889022093501798973_nየባህርዳር ከተማ ወጣቶች የፋሲል ከነማ ደጋፊዎችን ከከተማ በመውጣት
አቀባበል አድርገው የባህርዳር ከተማን እየዞሩ ” እኛ አማራ ነን” የሚል
ጭፈራ እየጨፈሩ ብሔርተኝነትን ሰብከውልናል። ያለፈበትን እና ያስጨረሰንን
”ጎጃም ፣ጎንደር ፣ወሎ ሸዋ” ማለት ቀርቶ አማራነት ተዘምሯል፡፡ እንዲህ ነዉ አንድነት ከዚህ በሗላ ጎጃሜ,ወሎዬ,ጎንደሬ እና ሸዌ ነኝ ማለት ቀርቶ አማራ ነኝ ማለት ያሻል፡፡አንድነቱ ከኳስ ሜዳ ማለፍ መቻል አለበት፡፡
====
የባህርዳር ወጣቶች አኮራችሁን

13256519_220795061640141_7676510211270095972_n