የህብር ሬዲዮ ግንቦት 14 ቀን 2008 ፕሮግራም…ኢሳት እንደ ማንኛውም ሚዲያ እንቅስቃሴ ባለበት የበለጠ ትኩረት ይሰጣል

። ከዛ ውጭ የማንንም ሀሳብ አናፍንም ነገር ግን በፖለቲካ ፓርቲ ስም የተቋቋመ ሁሉ መግለጫ ባወጣ ቁጥር ያንን ተከታትለን እንዘግባለን ማለት አይደለም።ቅሬታ ያላቸው ወገኖች የቅሬታቸው መነሻ ምክንያቱ የተለያየ ነው…ኢሳትን በዘረኝነት ለመክሰስ የሚሞክሩት የገዢው ፓርቲ ሰዎች የመከላከያ ሰራዊቱ ዋና ዋና ባለስልጣናት ከአንድ አካባቢ ከአንድ ብሄር መጡ ተብሎ ዕውነታው መዘገቡ ያበሳጫቸዋል።ዘረኛው ያንን ያደረገው ስርዓት ነው ወይስ ዕውነታውን የዘገበው? …> ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለኢሳት ስድስተኛ ዓመት በቬጋስ ያደረገውን ቆየታ መሰረት አድርገን ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን አድምጡት)
<…ኤምባሲ የሚባለው መጀመሪያ የአሜሪካ ኢሚግሬሽን መታወቂያችንን ሲጠይቀው ሀሰተኛ ነው አለ ቆይተው ያንኑ ሀሰተኛ ያሉትን መታወቂያ ሕጋዊ አድርገው ወደ ኢትዮጵያ ዲፖርት እንድንደረግ እየላኩ ነው ። ወገኖቻችን ድረሱልን እርዱን እኛን እየደገፉ ካሉት ጋር ቆማችሁ ካለንበት እስር ቤት

Habitamu

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.