ጥብቅ መረጃ : የቴድሮስ አድሐኖም እጮኛ ቆንጂት!

የቴወድሮስ አድሐኖም ተወካይና ፖለቲካ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ ናቸዉ እኚህ ግለሰብ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ዉስጥ ቀንደኛ በመሆን ይንቀሳቀሳሉ ከብሔራዊ መረጃ እና የደህንነት ደንብ ክንፎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ሲኖራቸዉ አድራጊ ፈጣሪ በመሆን ግንባር ቀደሙን የደም ቡድንያራምዱታል ከታች በፎቶ የተቀመጡት ግለሰብ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ይባላሉ  የፅ/ቤታቸዉ ዋና ሐላፊ ( chef duty cabinet )

ችፍ ዲፒዉቲ ካቢኔዉ ደግሞ አምባሳደር በረደድ አንሙት የሚባሉ ግለሰብ ናቸዉ::

8e228452-737f-4764-a0dc-a5a8cb39ed7dአምባሳደር ታየ አጽቀስላሴ ቴድሮስ አድሐኖም ለአፍሪካ ሚኒስቴሮች ስብሰባ ከጣሊያን ወደ ኒዉ ዮርክ ከዚያም ወደ ሐገር ቤት ተመላሽ ነኝ ባሉበት ሁኔታ ለሁለት ሳምንታት ተጨማሪ ጊዜያትን ሲያባክኑና የአለምን ጤና ድርጅት ለመምራት ድምጽ በማሰባሰብ ጊዜያቸዉን ሲያጠፉ አምባሳደር ታዬ የህወሃትን የዉጭ ጉዳይ ቢሮ ተረክበዉ እንዳሻቸው ይወነጅሉበታል።

ቴድሮስ አድሐኖም አምባሳደር ቆንጂት ከተባለች የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ጋር በተለያየ ወቅት ይታማ የነበረበትን ሁኔታ በሚያጎላ መልኩ በአንድ ማረፊያ ጥላ ዉስጥ መዋልና ማደራቸዉ ግለሰቡን ለተቀመጡበት ሐላፊነት እና ለትድራቸዉ ታማኝ ያለመሆናቸዉን አመላካች ነዉ ሲሉ ታዛቢዎች ተናግረዋል።

ቴድሮስ አድሐኖም  በተለይም እንደ ማጣቀሻ  በማድረግ በጤና  ሚኒስቴርነት ማእረግ በነበርኩበት ወቅት ከሐገራችን ሐብት እና ከእርዳታ በተገኘ ገንዘብ የተለገሰንከ20,000,000 በላይ  አጎበር  ልክ ከራሱ ኪስ እንዳወጣዉ በማስመሰል በነጻ አሰራጭቻለዉ  በማለት በኢትዮጵያ  ህዝብ  ሀብት  አለምን  ለግል ለዉጡ  በማታለል ስራ ፍለጋ የማድረግ ወንጀሉ አግባብ አለመሆኑን ብዙሐኖች እየተቹትም ይገኛሉ።

ዜና – በልዑል አለሜ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.