አሳዛኝ የመረጃ ግብአት፣ ታዋቂው ቦክሰኛ መሀመድ አሊ አረፈ

CkGUOizWYAAzwU-አለም የቦክስ ስፖርት በአይበገሬነቱ የሚታወቀው የቀድሞው የአለም የቦክስ ስፖርት ከባድ ሚዛን ሻምፒዮን መሀመድ አሊ በተወለደ በ74 አመቱ ማረፉን ቤተሰቦቹ አስታዎቁ ። መሀመድ አሊ የደረሰበት የነርቭ ችግር ተከትሎ ለበርካታ አመታት በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ሲታወስ ከቀናት በፊት ህመሙ ጸንቶበት በሆስፒታል ማረፉም ተዘግቧል !

ነፍስ ይማር !

ነቢዩ ሲራክ
ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.