ሰበር መረጃ.-በሶማሌያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደኍላ እንዲያፈገፍጉ ትእዛዝ ተላለፈላቸው!!

 

_89924189_89924188በተለያየ በሚሶም ዉስጥ ሀልጋን እየተባለ በሚጠራዉ በብተለየ መልኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚቆጣጠሩት ምድብ በአል ሸባብ አጥፍቶ ጠፊ ሐይሎች መመታቱን ለመበቀል የተንቀሳቀሰ የሻለቃ ምሪት ሐይል ክፉኛ መጠቃቱን ተከትሎ ከኮረኔል የማነ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ኍላ አፈግፈገዋል።

ድንገተኛዉን አደጋ ተንተርሶ በቦምብና በጥይት ጥቃት የፈጸመዉ አልሸባብ በሶማሌያና በአሚሶም (  በአፍሪካ ህብረቱ  ) ላይ ከፍተኛ አደጋ ማድረሱን ከለፈፈፈ ወዲህ ትንቅንቅ የገጠመዉ የኢትዮጵያ ወታደር በሶማሌያ ሴቶች ሳይቀር ከፍተኛ ጥቃት እንደደረሰበት ሲሆን በሶማሌያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ወታደር በየቀኑ እየረገፍፈ ከመሆኑ ባሻገር በበዚህ ድንገተኛ ጥቃት ብቻ ከ74 በላይ ሲቆስሉ  40 በላይ መሞታቸዉንና ተከታትሎ ለማጥቃት በተደረገ ግብ ግብ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ የኢትዮጵያ ልጆች ተሰዉተዋል ቆስለዋል አሁንም እየተሰዉ እየቆሰሉ ይገኛሉ። በዚህ ዉጊያ ላይ የሶማሌያ ሴቶች አል ሸባብን በመደገፍ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል።

ዜና በልዑል አለሜ

 

1 COMMENT

  1. ልኡል አለሜ ታሳዝናለህ ኢትዮጵያን ወክሎ የሄደዉን ወታደር ለክብሩ በማይመጥን መልኩ እንዲህ አራክሰህ ማዉጣትህ ያሳዝናል የሚወጣና የማይወጣዉን ለዩት እንጂ። ይህ ያለዉን መንግስት መዉደድና መጥላት አይደለም ብሄራዊ ወታደራችን ከዉጭ ጋር በሚያደርገዉ ትንቅንቅ መደገፍ ካልቻልክ አፍህን ብትይዝ የተመረጠ ነዉ።

    በጣም የማከብራቸዉ የኢትዮ 360 ሰዎችም ባብዛኛዉ የሚሰጡት ጥቅም መልካም ቢሆንም እንዲህ አይነቱን ዜና ሲያወጡ ትንሺ ማመዛዘን ይጎድላቸዋል። ይህ ነገር የሀገር ምስጢርም ነዉ ግብጽ ወይም አቦይ ስብሀት ይከፈልህ አይክፈልህ አላዉቅም። ከዉጭ ጋር በሚደረግ ትንቅንቅ ጦሩን የሚጎዳ ዜና ካሁን በሗላ ባትዘግብ ጥሩ ነዉ። ነገ ደግሞ አይበለዉ እንጂ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር ፍልሚያ ቢደረግ የሱዳን ወታደር የኢትዮጵያን ወታደር ድባቅ መታ ብለህ ልትዘግብልን ነዉ ያሳዝናል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.