ሰበር መረጃ- ዛሬ በበርሊን ከተማ (ጀርመን) አርበኞች ግንቦት ሰባትን ስብሰባ በመቃወም የወያኔ ጀሌዎች ተቃዉሞ እያደረጉ ይገኛሉ

13418936_548251478695948_1292125267402419713_n 82f9dad9-04a6-4bd3-8ab8-92749cf361bf 13346538_548251475362615_7576418015716050498_n

የብዙሃኖች ብሶት! የብዙሃኖች እንባ ለእነርሱ ምናቸዉም ነዉ! ኢትዮጵያ ልጆቿን በትና የጥቂቶች በሆነችበት በዚህ በመጨረሻዉ ወቅት ላይ የወያኔ ደጋፊ ነን ያሉ ጥቂቶች እየጮሁ ይገኛሉ! የእኛ ደም ደግሞ እንደ አቤል ደም በኢትዮጵያና በመላዉ አለም ላይ በእነርሱ እጅ ላይ ሆኖ ይጮሃል! ድሉ ወደፊት እየተስገመገመ ሲመጣ ይህን መሰል ጩኽት በየስፍራዉ እንደሚያስተጋባ የሚታመን ነዉና በጀርመን የምትገኙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የወያኔና የወያኔያዊያንን ብድራት ከመክፈል አንጻር ስብሰባዉን ከዳር ለማሳካትና እነዚህን የወያኔ የደም ልጆች አንገት ለማስደፋት በተያያዛችሁት ሰላማዊ የተቃዉሞ መንገድ በርቱ! ወደፊት!!

ዜና በልዑል አለሜ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.