ዛሬ ደባርቅ ከተማ በአመጽ ተናጠች

የአንድ ከፍተኛ የህዋህት የደህንነት ሹም በተለምዶ” አባዱላ “ተብሎ የሚጠራ መኪና በእሳት ጋይቷል ። ትግራይ የሚል ሰሌዳ ያለው መኪና በስለላ ተግባር ሲሳተፍ እንደነበረና አሁን ሙሉ በሙሉ እንደወደመ ታዉቋል።በመላዉ በሰሜን ጎንደር አካባቢ በተሰባሰቡ ታጣቂ ጀግኖችና በከተማዉ ህዝብ ታላቅ መሰዋእትነት
የተገኙ ጥቃቅን ድሎች:-
– የወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል
– ወያኔ በጎንደር ላይ የነበረዉ ስልጣን ተቋርጧል
– በሰሜን ጎንደር መስተዳር ዞን ፅ/ቤት ተሰቅሎ የነበረዉ የብአዴንና ባለኮከቡን ባንዴራ ከትናንት በፊት በተቃዋሚዉ ሀይል ወርዷል
– ወያኔ የናቀው ህዝብ ሲያመር ምን ሊሰራ እንደሚችል ትምህርት ወስዷል ።
ትግሉም ይቀጥላል!

download

13645260_1139041739486835_4114936854943519856_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.