ሰበር ዜና – በጎንደር ፖሊስ መምሪያ የሚገኙትን ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ የህወሀት የደህንነት ቡድን ተዘጋጅቷል

በየትኛውም ሰዓት ኮ/ል ደመቀ ከጎንደር ታፍነው ሊወሰዱ ስለሚችሉ ህዝቡ እንዲታደጋቸው አስቸኳይ ጥሪ ቀርቧል። የኢሳት የደህንነት ምንጮች እንደሚሉት ኮ/ሉ ወደ ትግራይ ክልል ሊወሰዱ ይችላሉ።

Demeke