በበዉይይት ችግሮችን ከመፍታት ይልቅ …. ግርማ ካሳ

13731624_10209705498504977_3247603340161467476_nእነዚህ የምታይዋቸው በገፍ ከትግራይ ወደ ጎንደር የገቡ የሕወሃት አጋዚ ወታደሮች ናቸው። የመጡትም በኦሮሚያ ያደረጉትን ወይም ከዚያም በላይ ጭፍጨፋ በሕዝቡ ላይ ሊያደርጉ ነው። ሊገድሉና ሊያርዱ ነው። መቼም ሊዝናኑ ወይንም የፋሲልን ቤተ መንግስት ሊጎበኙ አይደለም።

ወያኔዎች የሰው ልጅ ደም ሲፈስ የሚደሰቱ፣ የሰው ልጅን ደም እንደ ዊስኪ የሚጠጡ ጭራቆች ናቸው። ችግሮችን በሰላም ከመፍታት ይልቃ አሁን ጥጋባቸው አልቀንስ ብሎ፣ በሕዝቡ ላይ ሽብር እየፈጸሙ ነው። ህዝቡን ለማስደራራትና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ እየሞከሩ ነው።

ሆኖም ግን ሕዝቡ ቆርጧል። በጭራሽ አይሳካላቸዉም። እነዚህ ሰዎች አንድ ጥይት ቢተኩሱ ወደ ለየለት ጦርነት እንደሚኬድ ቢያስቡና ከወዲሁ እጆቻቸው ከጎንደር ቢያነሱ ይሻላቸዋል። በክልሉ ሕግና ስርዓት አለ። የክልሉ አስተዳደር ብአዴን ነገሮችን ሊያረጋጋ ይችላል። አጋዚ አያስፈለግም።

አጋዚ፣ ፌዴራል በአስቸኳይ ለቆ ይውጣ !!!!!!

13700047_10209705498584979_5058341605162188491_n 13726823_10209705498544978_495310308606452287_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.