ሰበር ዜና – ከፋሲል ከተማ ዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 21

gonder-protest
የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ያነሱ የኮሜቴ አባላት እንድሁም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና የወልቃይት ህዝብ የማንነት ጥያቄ ምላሽ
እንዲያገኝ የሚጠይቅ ህዝባዊ ትዕይት የፊታችን እሁድ በፋሲል ከተማ ዝግጅቱ ተጠናቆ ሕዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ቅስቀሳ እየተደረገ ነው
ከሁመራ ዳንሻ ሳንጃ ትክልድንጋይ ዳባት ደባርቅ በአከር ድብበሐር ቅስቀሳው በሰፊው ነው ወደ ጎንደር ከተማ ብዙ ሕዝብ ይተማል
ዕብናት ደብረታቦር ጭልጋ ጋይንት መልዕክት ተልኮ መልስ እየተጠበቀ ነው
የከተማዋ ቤተክርስቲያኖች በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ይካፈላሉ ተብሎ ይጠበቃል ቀሳውስቱ በግንባር ቀደምትነት ይወጣሉ የጎንደር እስልምና ሐይማኖት
ተከታዮች ከአዲስ አለም ቅዳሜ ገበያ ተነስተው አራዳ ባንክ ፊት ለፊት ሰልፈኛውን በመቀላቀል ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናል

ዘመዶቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን ሰልፍ እንዲወጡ መልዕክት አስተላልፉ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.