ኣሁንም ግድያ ይቁም !

13q1

13qበኦሮምያ ክልል ኣወዳይ የተፈፀመው በዜጎቻችን የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች እኮንናለው።
መንግስት ግድያ የችግሮች መፍትሄ እንዳልሆነ ሊገነዘብ ይገበዋል።

የኦሮምያ ህዝብ ኣደባባይ ወጥቶ ብሶቱ እንዲገልፅ ዕድል ሊያመቻችለት ይገባል። እነ በቀለ ገርባም ከእስር ሊለቃቸው ይገባል።

ለሞቱት ዜጎቻችን ነብስ ይማር እላለው።

ነፃነታችን በእጃችን ነው !

Amdom Gebreslasie

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.