ኢሳት ሬዲዮ – ባህርዳር ለእሁድ ሰልፍ እየተዘጋጀች ናት

የጎንደሩ የነጻነት ጥሪ በባህርዳር እሁድ ይስተጋባልተብሎ ይጠበቃል።
-በኦሮሚያ የመንግስት ታጣቂዎች የሚፈጽሙት ግድያ ተባብሷል። በዓልሞ ተኳሾች በሁለት ቀናት ውስጥ በትንሹ 10 ሰዎች ተገድለዋል።
-የህወሀት ም/ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል አማራላይ ያነጣጠረ ነው የተባለ የመሳሪያ መንጠቅ አሰራር ሊዘረጋ ነው አሉ። እቅዱን ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ በአማራ የታጠቁ አርሶ አደሮች መሳሪያቸውን ይነጠቃሉ።
-ህወሀት አሰቸኳይ ስብሰባ በመቀሌ እያደረገ ነው።

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.