ጥብቅ መሳሰቢያ ለጎንደር ህዝብ -ፍርድቤት 1 ለ 3 በሆነ የድምጽ ብልጫ ውስ ኔ አሳልፏል

Demeke Zewde

የጎንደር ህዝብ ኮረኔል ደመቀን አሳልፈህ ላለመስጠት ተነስ!

ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ማእከላዊ ሄዶ ጥፍሩ አየተነቀለ አካሉ እየተቆራረጠ እንዲሞት ፍርድቤት 1 ለ 3 በሆነ የድምጽ ብልጫ ውስ ኔ አሳልፏል ። ይህ ጄግና በስቃይከሚገደል ጎንደር ላይ ሞቶ በክብር አስከሬኑ ይረፍ ።
እንኳን ጄግናው የጎንደር ህዝብ ትልቅ ዛፍ ከበረዶ ያስጠልላል።
የጎንደር ህዝብ ሳትዘገይ ተነስ!


ልያ ፋንታ

Comments are closed.