ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ/ም ለሚደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ምላሽ ሰጠ

Bahird darሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ ያቀረበውን ጥያቄ ተመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን እንድንሰጥ በተጠየቅነው መሰረት መረጃዎችን የገለፅን ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ የከንቲባ ፅ/ቤት ሀላፊና የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪዎች ጋር በመነጋገር ሰልፉን ማካሄድ እንደሚቻል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ የውል ስምምነት ለመፈራረም ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ቀጠሮ ተይዟል፡፡
የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ እሁድ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ/ም ስለሚካሄድ መላው የባህርዳርና አካባቢው ነዎሪዎች በሰልፉ እንዲገኙ ፓርቲያችን ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

13902635_1666894103632436_9129681225141867218_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.