ሰበር ዜና ….ጎንደር ተቃውሞ ተነስቷል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት በህዝብ ተጥለቅልቋል

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ለፍርድ ይቀርባሉ የሚለውን መረጃ የተቀባበልው ነዋሪ ተጠራርቶ ወደ ፍርድ ቤት ሄዷል። ተቃውሞ እያሰማ ነው። ኮ/ሉ ከጥቂት የችሎት ታዳሚ ጋር ውስጥ ናቸው። አድማ በታኝ ፖሊስ አከባቢው ላይ ሰፍሯል። አስለቃሽ ጢስ እየተኮሰ ነው። ህዝቡ ሰሞኑን አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝና አቶ ካሳ ተክለብርሃን በወልቃይት ጉዳይ የተናገሩት አስቆጥቶታል። ይህ ዜና ሲጠናቀር ህዝቡ እዚያው ፍርድ ቤት ነው። ቁጥሩ ጨምሯል።

 

r2

 

r1

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.