አዋጅ አዋጅ .. ጆሮ ያለው ይስማ!!- በአሻንጉሊቱ ጠቅላይ ሚንስትራችን ዙሪያ ያሉት አማካሪወች በሙሉ ኤርትራዊ ናቸው.

-ንዋይ ገ/አብ፣ በረከት ስምኦን፣ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል፣ የማነ ጃማይካ(የኢሳያስ አክስት ልጅ) ዶ/ር ፋሲል ናሆም፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ፣ አርከበ እቁባይ … በሙሉ ኤርትራዊ ናቸው….
-የትግራዩ መሪ አባይ ወልዱ ከነሚስቱ ኤርትራዊ ነው ፡፡
-መለስ ዜናዊ በናቱ ኤርትራዊ ነው..በወያኔ/ሻቢያ ፍልስፍና ኢትዮጵያ ውስጥ የኤርትራዊ ዝርያ የሌለው ስልጣን አይሰጠውም› በየመንገዱ የሚዞሩት ደህንነት ነን የሚሉ ጠቁር ጣሊያኖች አብዛኞቹ ኤርትራዊ ናቸው፡፡ በስደተኛ መልክ ወደውጭ የሚላኩ፣ ሥራ የሚሰጣቸው ፣ ባለሃብቶች በሙሉ ኤርተራዊ ናቸው..
-አቦይ ስብሃት ለVoA ተጠይቆ ኤርትራዊ ነኝ ማለቱን ሁሉም ያውቃል
-የአቦይ ስብሃት ነጋ እህት አበራሽ ነጋ የኢሳያስ ልዩ ፀሃፊ ናት.ያለእሱዋ ፈቃድ ኢሳያስን ማግኘትም ሆነ ማነጋገር አይችልም.
-ይች ሴት የኢሳያስ በኤርትራ ሁለተኛው ሰው የሜጀር ጀነራል ስብሃት ኤፍሬም ባለቤት ነች፡፡
-ኤርትራ የመሸጉትን ተቃዋሚወች የሚከታተለው ጀነራል ፍፁም የአቦይ ስብሃት የሚስቱ ወንድም ነው፡፡ እርስ በርስ የተሳሰሩ ናቸው…
-ታዲያ ወያኔ ሻቢያን ኤርትራ ሆኖ በትግራይ በኩል ተዋግቶ ማስወገድ አይከብድም.. ???
-እነሱ አንድ ናቸው፣በታሪክም ወደሁዋላ 50 እና 60 ዓመት ከተመለስን የትግራይ እና ኤርትራ ህዝብ አንድ ህዝብ ነው፡፡
—እንዴት ሰው ደልቶት እየኖረ ችግር በራሱ ላይ ይጠራል.. ??? ነቃ በል ጎበዝ !

12871448_187964388251806_2842677891217985107_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.