ሰበር ዜና፡ – በባሕርዳር የዐማራ ተጋድሎ ተጀምሯል

የጎጃም ሕዝብ በክተት በባሕር ዳር ከተማ ለሰልፍ ወጥቷል። ባሕር ዳር በሁሉም ቀበሌዎች ተጋድሎው ተነስቷል። ሕዝቡ መቀል አደባባይ በሌሊት ወጥቶ ተጋድሎውን እያሰማ ይገኛል።
መረጃዎችን በየሰዐቱ እናደርሳለን!

በባህርዳር እየተሰሙ ያሉ መፈክሮች
** ትግሬው ካሳ ተ/ብርሃን አመማራን አይወክልም
** ጎጃም ጀግና ነው፤ ለሀገሩ ይሞታል”
** ወልቃይት የእኛ ነው”
** ጠንካራ መሪ እንጅ ጠንጋራ መሪ አያስፈልገንም”
** ኢትዮጵያዊነት ቋንቋችን ነው”
** “ወያኔ ፈሪ ነው…”


bahir dar 6

bahir Dar 7

Bahir Dar 4

Bahir Dar 3

 

Bahir Dar 2