ሰበር ዜና፡ – ጎንደር አንድ የወያኔ ታጣቂ በሕዝብ እርምጃ ተወሰዶበታል፥ ኢዛና ሆቴል አዘዞ በእሳት ጋይቷል

ጎንደር በወያኔና በደጋፊዎቻቸው ላይ እርምጃ መውሰዱን ቀጥሏል።
ጅብ ሲበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ! ማለት እሄ ነው።
============================================
ሁኔታው እንደዚህ ነው፥
ባለፈው ሀምሌ 5 ቀን ኮሎኔል ደመቀ የታፈነ እለት፥ ለመታደግ ፈጥነው ከደረሱትና ኮሎኔሉን ለማውጣት በተደረገው ተጋድሎ ቀድመው ከተሰውት አንዱ ለሆኑት ለአቶ ሲሳይ ይህ ሰው ጓደኛ ነበር፥
ነገር ግን በዚህ እለት ኮሎኔል ደመቀን ለመታደግ የተሰባሰበው የጎንደር ኃይል አፋኝ ቡድኑ ላይ ከፍተኛ ጥቃት ባደረሰ ጊዜ፥
በልዩ ትዛዝ ከኋላ ደርሰው፥ አቶ ሲሳይን እና ሰጠኝ ባብልን ተኩሰው ከመቱት የትግራይ ወታደሮች ውስጥ አንዱ እሄው ሰው ሆኖ ተገኘ። ድንቄም የትግሬ ጓደኛ፥
እሄን ሚስጥር ያወቀው የጎንደር ሕዝብ ትላንትና ወደ ማታ ቤቱን ከቦ ውጣ ትፈለጋለህ ይለዋል፥ አልወጣም ይልና ተኩሶ አራት ሰዎች ያቆስላል፥ ከዚያ ያለበትን ቤት ጋዝ አርከፍክፈው በእሳት አጋዩት ሰውየውም እዛው ተርመጥምጦ ሞተ። የአቶ ሲሳይ አታላይ ደም ተመለሰ።

የነጻነት ተጋድሎው ይቀጥላል።

ድል የሕዝብ ነው፥

g4 G5 G6 G7 G8

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.