ኢሳት ሰበር ዜና – በደብረማርቆስ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው

። ታጣቂዎች ተኩስ ከፍተዋል። ሰንደቅዓላማ ይዘው አደባባይ የወጡ ወጣቶች ላይ በተከፈተው ተኩስ የተቆጡ የደብረማርቆስ ነዎሪዎች ሰልፉን ተቀላቅለዋል። በሌላው የከተማዋ ክፍል ሱቆች ተዘግተዋል። በፍኖተ ሰላም ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ አይታይም። ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ ወታደሮች ተጭነው ገብተዋል።

Debre markos 3

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.