ደብረ ማርቆስ በተኩስ እየተናወጠች ነው

ሕወሃት አገዛዝ ወታደሮች የደብረ ማርቆስ ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍተውባቸዋል። 4 ሰው ሲሞት በርካቶች ቆስለዋል::

አማራ ክልል ወልቃይትን አሳልፎ ለትግራይ በመስጠቱ ከኤርትራ እንዳይገናኝ ፣ወልቃቴ አማራዎችም መብታቸው እንዳይከበር ሆኗል።

እዚህ አዲስ ካርታ ላይ ደግሞ አማራ ከሱዳን ጋር የሚያዋስነውን አርማጭሆ፣መተማ፣ቋራ…ተሸንሽኖ ተወስዶ ቤኒሻንጉልና ትግራይን ያገናኛል። ከዚያም አማራ ተቆለፎበት ቁጭ ይላል።

ይህ ካርታ አሁን 10ኛ ልፍል ‪#‎ሲቪክስ‬ መፅሃፍ ተማሪዎች የሚማሩበህ ነው (ገፅ 24 አካባቢ)።ከ50 ዓመት በኋላ በትልቅ ማስረጃ ሰነድነት የሚያገለግል።

‪#‎እኛም‬ በዚህ ‪#‎ከቀጠልን‬ የዛሬ 50 ዓመት ቋራ አማራ ነው፤መተማ አማራ ነው….ልንል እንችላለን።

እባክህ አማራ ሆይ ንቃ።በየአቅጣጫው አውሬ ከቦሃል።

13939493_10206913452741145_4407387162207884490_n

‪#‎በደብረ_ማርቆስ‬

በአሁን ሰዓት ብዙ ወጣቶች ቆሥለዋል ።

እየተሰሙ ያሉ መፈክሮች

“በኦሮምያ የሚፈሰው ደም የእኛ ደም ነው”
“ፍትህ ለወገኖቻችን”
“ወልቃይት የእኛ ነው”
“ወያኔ ሌባ ነው”
“በደም እየታጠብንም መጮሀችንን አናውቅም ”
“ነገም እንወጣለን ገና ምን አያችሁ”

Debre markos 3 debre 2 debre 3 Debre Markos 1 debre markos 2

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.