በዘረፋና በሙስና የተቋቋመው የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተሰማ

ሚኪያስ ዳዊት

በዘረፋና በሙስና የተቋቋመው የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተሰማ። በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና በጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ የደረሰበት ይህ ድርጅት ስሙንና የባሱን ከለር ለመቀየር ተገዷል ፤ ሌሎች ተመሳሳይ የትግል ስልቶችም እንደዚህ ተግባራዊ ቢሆኑ ውጤት ሊያመጡ ይችላሉ ።

13924957_10206943161043834_7346996988866194004_n

13938507_10206943161123836_2667947272665807547_n

ትግሉ ይቀጥላል !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.