ኢሳት አሁን የደረሰን ዜና …. ሰሜን ሸዋ ማጀቴ ለሁለተኛ ቀን ተቃውሞ ቀጥሏል

በትላንቱ ህዝባዊ ንቅናቄ የመንግስት ታጣቂዎች 3 ሰዎች ቢገደሉም ህዝቡ ለ3 ወራት ከመንግስት መዋቅር ነጻ ያደረጋትን ከተማ እንደያዘ ይገኛል።
-በሰሜን ጎንደር ዞን አምባጊዮርጊስ ተቃውሞው አገርሽቷል። ህዝቡ ለዛሬ ምላሽ ሲጠብቅ ነበር። ምላሽ በማጣቱ በድጋሚ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቷል። እስር ቤት በመሄድ 14 እስረኞችን አስለቅቋል። ስርዓቱ የሚገለገልበትን ሰንድቅ ዓላማ አውርዷል።
-ጎንደር ነጭ ልትለብስ ነው።

ኢሳት አሁን የደረሰን ዜና …. ሰሜን ሸዋ ማጀቴ ለሁለተኛ ቀን ተቃውሞ ቀጥሏል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.