ከአዲስ አበባ መረጃ… የህዉሀት ቡድን ኮሎኔልን ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ማህከላዊ እስር ቤት ለመዉሰድ ወሰነ

Woyane 56
ሀሴ 17 ቀን capital ሆቴል በተደረገ ስብሰባ የህዉሀት ገዳይ ቡድን ኮሎኔልን ከ ጎንደር ወደ አዲስ አበባ ማህከላዊ እስር ቤት ለመዉሰድ ተወሰነ ፡፡ በዚህ መሰረት ነሀሴ 18 በጎንደር ማረሚያ ቤት ኮሮኔል ደመቀን ለመዉሰድ ብዛት ያለዉ መከላከያ ተንቀሳቀሰ ፡፡ የመከላከያ ኃላፊወች እንፈራለን በሚል የከሸፈ ግምት አስበዉ ለኮማንደሩ ቢጠይቁም በቦታዉ የነበሩ አማራ ልዩ ሀይልና የወይኒ ቤት ፖሊሶች አንሰጥም ከፈለክ ግጠመን ብለዋል ይህ ያስፈራዉ መከላከያ ፊቱን ዙሮ ወደ ጎንደር መምሪያ ተመልሷል ፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.