እሳት አሁን የደረሰን ዜና – በአማራ ክልል ጎጃም በተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ዛሬም ቀጥሏል

በአማራ ክልል ጎጃም በተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ዛሬም ቀጥሏል። ደምበጫ፡ ቋሪት፡ ፍኖተ ሰላም፡ ብር ሸለቆ ተቃውሞ ተደርጓል። ቋሪት መንግስትን አባረዋል። በደምበጫን መንገዶች ተዘግተው ህዝቡ ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል። በፍኖተሰላም አድማ ተጀምሯል።

 
እሳት አሁን የደረሰን ዜና – በአማራ ክልል ጎጃም በተለያዩ ከተሞች ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ዛሬም ቀጥሏል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.