ኢሳት ልዩ ዜና – በምዕራብ በለሳ ወረዳ፣ በአርባያና ድጎማ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሎአል

ህዝቡ በብዛት በመውጣት መንግስትን አውግዟል። መለስ ዜናዊ ትምህርት ቤት የአቶ መለስ ታፔላ በህዝብ ተቃውሞ ከተተከለበት ተነቀለ። በቁጣ ላይ የነበረው ህዝብ ታፔላውን ገነጣጥሎታል። የአከባቢውን አስተዳደር በማባረር ከተማዋን ተቆጣጥሮታል። የመንግስት ሃላፊዎች በአስቸኳይ ካልወጡ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ኢሳት ልዩ ዜና – በምዕራብ በለሳ ወረዳ፣ በአርባያና ድጎማ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሎአል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.