ኢሳት ሰበር ዜና- ቂሊንጦ እስር ቤት በእሳት እየነደደ ነው። ከፍተኛ ተኩስ አለ። ዙርያው በፖሊስ ተከቧል።ሰዎች ወድ ስፍራው እንዳይቀርቡ እየተደረገ ነው።

የአጋዚ_ጦርከውጭ እስረኞችን በጥይት እየለቀመ ነው። በአካባቢው ያለው ህዝብ እየተሸበረ ይገኛል። የማያቋርጥ የጥይት ድምፅ እንደሚሰማም እየተነገረ ይገኛል፡፡

አምቡላንሶችጉዳተኞችን ወደ ጡሩነሽ ዲባባ ቤጂንግ ሆስፒታል ወስደዋቸዋል።በዚህ እስርቤት ውስጥ ታዋቂ #የፖለቲካ እስረኞችና #የሙስሊም_መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ይገኙበታል።

ያገዛዝ ህልውናው ያከተመው የትግሬ ወያኔ ወህኒ ቤቶችን ቀደም ሲል #በጎንደር ከተማ፣ከሰሞኑ#በባህርዳርና #ደብረታቡር እሳት በመለኮስ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞችን የበቀል እርምጃ በመወስድ ላይ መሆኑ እሙን ነው። ፈጣሪ ወገኖቻችንን ይታደግልን!!#አኮበ።”°°°

14202680_665081616975583_3453664936221402057_n 14238092_665081640308914_8796921584213496091_n

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.