አስቸኳይ መልዕክክ ለጎንደር ወጣቶች አፈሳ ተጀምሯል

ህወሀት ጎንደር ላይ ስልክ አጥፍቶ የህዝቡን መገናኛ ዘግቶ መጠነ ሰፊ አፈሳ በማካሄድ ላይ ነው። ቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ነው። በቀበሌ ካድሬዎች ጠቋሚነት የጎንደርን ወጣት ማፈስ የተጀመረ ሲሆን በስልክ መዘጋት የተነሳ ነዋሪው መረጃ መቀባበል አልቻለም። ለጸበል የወጡ በርካታ ወጣቶች አንድ ላይ ታፍሰው ተወስደዋል። ምሽት አፈሳው በስፋት የሚከናወን በመሆኑ በተለይ ወጣቶች ዛሬ ማታ ጀምሮ ከቤት እንዳታድሩ ከህዝባዊ እምቢተኝነት ኮሚቴው የደረሰን አስቸኳይ መልእክት ይጠቁማል።

gonder3-1-satenaw-news-6

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.