ኢትዮጵያን ከቀውስ ሕዝባችን ከአስከፊ አደጋ ለመከላከል በጋራ እንቁም ኢትዮጵያን ከቀውስ ሕዝባችን ከአስከፊ አደጋ ለመከላከል በጋራ እንቁም ሁሉን አቀፍ የምክክር ጥሪ

1ቀን፤ ጳጉሜ 2፣ 2008 ሴፕቴምበር 07፣ 2016

enyc-satenaw-news-56የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ25 ዓመታት የህወሃት አናሳ ቡድን የዘረኝነት የጭካኔ አገዛዝና፤ ተዘርዝሮ የማያልቅ ግፍ፣ ስቃይ፣ በደልና የጥቃት ሰለባ ገፈት ቀማሽ በመሆን ከቆየ በኋላ ከዳር እስከዳር ተነስቶ የነዚህ የጥቂት ጎጠኞች መሰሪ ስርዓትን በመቃወም በቃኝ ያለበት ደረጃ ላይ እንደደረሰ መላው ዓለም እየመሰከረ ይገኛል። ከወራቶች በፊት በኦሮሞ ሕዝብ በክልሉ ዙሪያ ተጀምሮ የነበረው ሕዝባዊ እምቢተኝነትና እንቅስቃሴ ከሐምሌ ወር ጀምሮ ደግሞ በጎንደር ከተማና በአካባቢው ተቀጣጥሎ በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ ተጋግሎ በመላው ጎጃምና ጎንደር እንዲሁም በሌሎቹ የአገሪቱ ክፍሎች እየተስፋፋ ይገኛል።--[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.