ወያኔ የኮንሶ መንደሮች ከ3000 በላይ ወታደር አሰማርቶ ህዝቡን እየፈጀው ነው


14344830_1049648371816974_3840334578504095324_nየኮንሶ መንደሮች አይሎታ ዶካቱ እና ሉሊቶ በወታደሮችና ህወሀት በሾማቸው አመራሮች ያደራጇቸው ነብሰበላዎች ቤንዚን አርከፍክፈው በተለቀቀባቸው እሳት አመድ ሆነዋል። ከፍጅቱ ማምለጥ የቻሉ ሲያመልጥ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ሴቶችና ህፃናትን ጨምሮ ብዙዎች ተገለዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብም በሽሽት ኮንሶ ካራት ከተማን አጥለቅልቋት በረሀብና በጥም እንየተንገላታ ነው።
የኮንሶ ህዝብ ማንኛውም ወገን ሰበዓዊ ድርጅቶች እርዳታ እንዲለግሱዋቸውም እየጠየቁ ነው።
ከ3000 በላይ ወታደር ከነሙሉ ትጥቁ ሰፍሮ ጥይት እያርከፈከፈ ህዝቡን እየፈጀው ነው።
@Jawar M

14322599_1049648588483619_4764228981307528123_n

konso-we

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.