18 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤ [ሙሉቀን ተስፋው]

Amharaመሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል።

ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱ በሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር የታቀፋ 18 ወታሬሮች ምንም ሳይተርፉ የተገደሉ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ከሄዱት ከመቶ በላይ ወደሮች ውስጥ 20ዎቹን ማርከናቸዋል ብለዋል። ዐማራው ከየቦታው እየደረሰልን ቢሆንም ለአርማጭሆና ለቋራ ሕዝብ መልእክት አስተላልፉልን ብለዋል።
የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.