ሀቁ ስህተት ሳይሆን ታልሞ፥ ታቃዶ፥ ሴራ ተጠንስሶ ነው❗️ [ካሳሁን ይልማ]

ህወሓቶች “በሽግግር መንግስት” ማግስት በፈጠሩት የምርጫ ኮሚሽን የዱር ካርታቸውን መዝራት ሲጀምሩ የተወካዮች ምክርቤት አባል የሆኑ የሶማሌ ብሔር ተወላጆች “ይሄ ካርታ ከየት የመጣ ነው? ብለው ሲጠይቁ “ለውጭ ሀገር ዜጎች ክልሎችን በቀላሉ ለማወቅ እንዲረዳቸው ነው” የሚል ምላሽ ተሰጥቶ ነበር::

(የብድር ስምምነት አዋጅ ፀደቀ የሚለውን ዜና አንብቡ)
መሬቱ የአማራ ሆኖ ሲታይ ለውጭ ሀገር ዜጎች ይከብዳቸዋል ማለት ነው::

መደነቅ መሸበር አያስፈልግም የተዋደቁት የተጋደሉት ስለ ትግራይ እንጂ ስለኢትዮጵያ አልነበረም :: የ25 ዓመታት ሸፍጣቸው ያረጋገጠው ይህንኑ ነው:: በያለንበት በምንችለው ከዚህ አውሬ ስርዓት ለመገላገል የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት

ለዚች ውድ “አዲስ ዘመን” ጋዜጣ ቅጂ አንድ ሺ ላይክ እያደረጋችሁ እለፉ::
ሴራቸውን ነቅቶ ጋዜጣዋን ቀድቶ ለታሪክ ላኖራት አስተዋይና ብለህ ሰው አቶ ዮሐንስ አደርስላችኋለሁ::

የሽግግር መንግሥት ተብዬው ምርጫ ኮሚሽን ያሳተመውን አካፍላችኋለሁ

14390861_1302795529731327_4087370753691483546_n 14322368_1302795533064660_9039517923804590869_n