ገነት ገ/እግዚአብሄር ትግሬና «የአማራ ክልል» ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አማራ ለገደሉ ባንዶች 2000 ሺህ ብር እንዲሰጥ አዝዛለች

genet-gebreigzihabher-satenaw-news
ገነት ገ/እግዚአብሄር ትግሬና «የአማራ ክልል» ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

ገነት ገ/እግዚአብሄር ትግሬና «የአማራ ክልል» ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ናት። ከታች በታተመው ደብዳቤዋ አማራ ለገደሉ ባንዶች 2000 ሺህ ብር እንዲሰጥ አዝዛለች። ይህ እንግዲህ ወያኔ በግፍ ላስገደላቸው አማሮች ገዳዮቻችን ከአማራ በጀት ለራሱ ገዳዮች እንዲከፈል ትዕዛዝ ማስተላለፏ ነው። ለገዳዮቻችን የተሰጠው የማበረታቻ ሽልማት ደርግ ልጃቸው ለተገደለበት ጥይት ይጠይቅ ከነበረው የግፍ ክፍያ ጋር አንድ አይነት ነው።

ይህች ደብዳቤ ስብሰባ ከምትመራበት ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተሰብሳቢዎች ለፅሁፉ ባለቤት ለገነት ገብረ እግዚያብሄር ስትነበብላት ሴትዮዋ ውሃ ሆነች አሉ።

ይህ ደብዳቤ ለጥበቃዎች ተጨማሪ አበል ይከፈል ብላ የመራችበት ሲሆን ወቅቱ ባህር ዳር ላይ በርካታ ሰው የተገደለበትና ለወታደር በቀን 100 ብር የሚከፈልበት ስለነበር ሰው ለገደሉበት ነው አበል የከፈልሽ በማለት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገነትን አፋጠዋታል።

የእርሷን መልስ ምን እንደሚሄን መጠበቅ የዋህነት ቢሆንም ደብዳቤው ግን እዚህ ይገኛል ብላ አልጠበቀችም ነበር።

genet

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.