በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው

sewnet-bishaw-satenaw-news
አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው

በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው

በትላንትናው እለት አንድ ወድልጄ በfacebook ላይ ሲንሸራሸር አግኘሁት ብሎ የላከልኝን ፎቶ መለጠፌን እና የግል አመለካከቴን ማስቀመጤ ይታወሳል ፣ ታድያ ይሄን ፎቶ ለእናንተ በማጋራቴ እና ሰላማዊ የተቃውሞ ምልክት እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለው በማለቴ በግል ስልኬ ላይ ጭምር እየተደወለ ድጋፍም ሆነ ውግዘትን እያስተናገድኩ እገኛለው።

በተለይ ክብር የሚነካ ስድብ ለሰደባችሁኝ ፌዴሬሽን አከባቢ ያላችሁት ግለሰቦች እንግዲያውስ ይሄ ከሆነ ያናደዳቹ ፣ እኔም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚሰማኝን ስሜት ላጋራቹ።
በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው።

cszuwmiweaa9fgc

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.