የጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የመስቀል በዓልን ህዝቡ ከቤት ሳይወጣ በሀዘን እንዲያከብር ጥሪ አደረገ:: የተለያዩ የማዕቀብ እርምጃዎችም እንዲደረጉ ጠይቋል

ኢሳት ሬዲዮ መስከረም 11 2009

-በጉራጌ የፊታችን ዓርብ ህዝቡ የህወሀትን መንግስት ደግፎ ሰልፍ እንዲወጣ ዘመቻ ተከፈተ:: የጉራጌ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ ህዝቡ ሰልፉን እንዳይወጣ; ከወጣም የተቃውሞ እንዲያደርገው ጠይቋል:: የመስቀል በዓል በሀዘን የሚከበር ጥቁሩ መስቀል እንዲሆን ለህዝቡ ባደረገው ጥሪ ላይ መልዕክት አስተላልፏል::
-በኮንሶ ውጥረቱ ተባብሷል:: ”በታሪክ በሚያስተዳድረው መንግስት ተገድሎ ያለቀ ህዝብ በሚል ወደፊት እንታወሳለን;;” የኮንሶ ነዋሪ

Esat - Satenaw

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.