ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ

gonder-arada-market-satenaw-news-4በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ትልቁ የሆነውን የአራዳ ገበያ ሊያቃጥሉ የሞከሩ ሰዎች ዛሬ አመሻሹንበሕዝብ ትብብር እና ርብርብ በአማራ ፖሊስ መያዛቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በቁጥጥር የዋሉት ሁሉም የሕወሓት ሰዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ተሰምቷል።

#AmharaResistance

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.