መሰማት ያለበት፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር ሳይከፋፈሉ ወያኔን ሲቃወሙ

መሰማት ያለበት፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር ሳይከፋፈሉ ወያኔን ሲቃወሙ።” ትላንታ በተነሳሳይ ሁኔታ በጂማ ከፍተኛ ተቃወሞ ነበር።

“የአማራን ሕዝብ መግደል አቁሙ”
“የኦሮሞን ሕዝብ መግደል አቁሙ”
“የኮንስን ሕዝብ መገደል አቁሙ”
“ፍትህ እንፈልጋለን”
” ፍትህ ኢትዮጵያ ዉስጥ የለለም”
“ወያኔ ይዉደም”

የሚሉና በርካታ መፈክሮችን ሲያሰሙ ነበር። በጅማ የተጀመረው ዘር ሳይለይ ሁሉን ያንቀሳቀሰ ተቃውሞ፣ ዛሬ በአዋሳ የተደገመው በሌሎች ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች፣ ተቋማት በአጭር ጊዜ ዉስጥ ይሸጋገራል ተብሎ ይጠበቃል። አገዛዙ ለ25 የዘረጋው የዘር የክፍፍል ግድግድ እየተሰነጣጠቀ ነው።

መሰማት ያለበት፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር ሳይከፋፈሉ ወያኔን ሲቃወሙ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.