ኢትዮጵያ ከሚለው ዉጭ ሌላ አላውቅም – አስደናቂ ስብከት በመጋቢ ቶሎሳ ጉዲና

34

“አዲስ ትዉልድ ያስፈለጋናል። ያለዉን ትውልድ ተበለሽቷል። ጤናማ አስተሳሰብ ያለው የለም። ጥላቻና ዘረኝነት ያሰከረው ትዉልድ.፣ ከብሄሩ ጋር ጮቤ ካልረገጠ የአለም መጨረሻ የሆነ ይመስለዋል ትዉልድ። ሁሉ ነገ ዘር ነው፣ ራስ ነው. ሁሉን ነገር ክልል ነው

” በ21ኛ ክፍለ ዘመን ግሎባላይዜሽን አለምን አንድ ስንዝር ባደረገበት ወቅት ሰዎች ልዩነቶቻቸውን አስወገደው፣ ከኢኮኖሚ እድገት ድርሻቸዉን ለመካፈል፣ ለልጆቻቸው የስራ እድል ለመፍጠር ረጃጅም ድልድል እየሰሩ፣ ረጃጅም መንገዶች እየሄዱ ነው። እኛ ግን ልንጨራረስ ነው።

” ክልል ፈጥረን በክልሉ የምንገዳደልበት ምክንያት ምንድን ነው ?፡ ያንን ከገደልን የምንወርሠው ነገር ካለ ቁንጫ ብቻ ነው ….አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ከንባታ፣ ሃዲያ ፣ ይሄን፣ ያን፣ እያልን ከድንጋይ ዘመን ትዝታ አልወጣንም”

“እግዚአብሄር የሰየመን ፣ መሐድ ቅዱስ የሚጠራን፣ የአለም ሕዝብ የሚያውቀን ኢትዮጵያ ብሎ ነው። ከዚያ ውጭ ሌላ ስም እኔ አላውቅም። እነዚህ አማራ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ከንባታ …የሚባሉ፣ እነዚህ ጥቃቅት ጣኦቶች ፣ ተነሰተው ሕዝቡ የሞኡአፋጁ ። በመሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኣንድ አልተጻፋላችው። እግዚባሄር ምድሪቷን የሚያውቀው እንደ ኢትይጵጵያ ነው፤፡ እግዚባሀር ኢትዮጵያ ብሎ ነው የሚጠራት።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.