የገንዘብ ሽሽት [አበበ ገላው]

14520536_1313315418686782_4129618387261744206_nወያኔ የመንግስት ባንኮችን በመላው አገሪቷ እያራቆተ ነው። ገንዘብ በከፍተኛ መጠን እየሸሸ ነው። ወደ ውጭ ባንኮች ወያኔ የሚያሸጋገረው የገንዘብ መጠን ስለጨመረ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ተከስቷል።
ህዝቡ ከመንግስት እና የወያኔ የምዝበራ ንብረት ከሆኑት እንደ ወጋገን እና አንበሳ ባንኮች ያለውን ተቀማጭ ገንዘብ ባስቸኳይ እያወጣ ወድ ግል ባንኮች ያዛውር።
ሌላው በየከተማው ወያኔዎች በዝርፊያ ያካበቱትን ንብረታቸውን እየሸጡ ነው። በዝርፊያ ያፈሩትን ንብረት በመግዛት ህዝቡ አይተባበራቸው። ከሌባ ንብረት መግዛት በህግ ያስጠይቃል 🙂
ይሄንን መልእክት ላልሰማ አሰሙ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.