ጊዜን ጠብቆ ልደቱ በተቃዋሚነት ብቅ ብሏል

 

ወያኔው ልደቱ ወደ ስራው ተመልሷል!!!
ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ፡ በ1997 ቅንጅትን የበታተነውና፡ ተስፋችንን ያመከነው ልደቱ፡ የወያኔን ጠንካራ ጎኖች ይፈተፍታል፡ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን አቋም አልባነት ያስረዳል። ከምንም በላይ በ2012 ምርጫ ወያኔ እንዲያሸንፍ ሳይቀር ይወተውታል። ይህ ሰው መሰሪ ነው። ይህ ሰው አደጋ ነው። ተስፋን ከፍ ካደረገ በኋላ፡ ቁልቁል የሚፈጠፍጥ። የተሰበረው ሞራላችን ማንሰራራቱን ያየው ወያኔ፡ ጋሽ ክህደቱን ወደ ጨዋታው አስገብቷል። ይህን ቀደም ብለው አንዳንዶች፡ ልደቱ አሪፍ ነበር፡ ቸኩለናል ምናምን ሲሉ ነበር። ለማንኛውም፡ በኦሮሚያ አንድም የሚሰማው ስለሌለ፡ በአማራው በኩል ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ። ይህ ሰው ከመለስ የበለጠ ጠላታችን ነው!!!!

አሞራው ምንአለ ባሻ

lidetu-satenaw

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.