ጨርቅ ወይስ ሰንደቅ??? [ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው]

ETHflag_1__1_ይህ ወያኔ “የኢትዮጵያ ሰንደቅ ነው!” የሚለን ጨርቅ ብሔር ብሔረሰቦች አንደኛ ዜጋ፣ ሁለተኛ ዜጋ፣ ሦስተኛ ዜጋና መጥፋት ያለበት ጠላት ተብለው ተፈርጀው ከአንደኛ ዜጎች (ከትግሮች) በስተቀረ የተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሩብ ምዕት ዓመታት (25 ዓመታት) በኢሰብአዊ የአንባገነን ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ስር የመውደቃችን መርዶ የታወጀበት የአጋንንት አርማ እንጅ ወያኔ እንደሚለው በፍጹም በፍጹም የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት የተረጋገጠበትና የተበሰረበት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አይደለም!!!

ይሄንን ከውኃ የጠራ የአደባባይ ሀቅ እንኳንና ሁለተኛ ሦስተኛ ዜጋና ጠላት ተብሎ ተፈርጆ ግፍና ሰቆቃ እየተጋተ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርና አልፎ ሒያጅ መንገደኛ እንኳን ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡

በመሆኑም ይህ የወያኔ ጨርቅ ሊናቅ፣ ሊጣል፣ ሊጠላ፣ ሊወገዝ፣ ሊቃጠል የሚገባው የመርገም ጨርቅ እንጅ በጭራሽ ክብር ሊሰጠውና የታላቋ ሀገራችን የኢትዮጵያ የታላቁ ሕዝባችን የኢትዮጵያውያን መለያ፣ የማንነታችን መገለጫ አርማ ሆኖ ሊቆጠር በፍጹም በፍጹም በፍጹም የሚገባ አይደለም!!!

የአንድ ዘር (የትግሬ) ፍጹም የበላይነትና ቁጥር አንድ ዜግነት፣ የተቀረው ሕዝብ ደግሞ የሁለተኝነት፣ የሦስተኝነትና የጠላትነት ዜግነት ደረጃና ልዩነት ከወያኔ ጋር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይውደም!!!

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com